ሌመን8 መተግበሪያ ከሚሊኒየም በኋላ የተወለዱ ወጣቶችን ለመሳብ ተብሎ ዩለማ መተግበሪያ ነው መሰረቱን በቻይን ያደረገው እና ባይት ዳንስ ኩባንያ የተመሰረተው ቲክቶክ በአሜሪካ የደህንነት ስጋት ደቅኗል ...
ትራምፕ ከ10 ቀን በኋላ በሚደረገው በዓለ ሲመታቸው ላይ ባልተለመደ መልኩ የውጭ ሀገራት መሪዎች እንዲታደሙ ጥሪ አቅርበው እንደነበር ይታወሳል የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ዢንፒንግ በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ...
የሊባኖስ ፓርላማ ለዓመታት የዘለቀው የፖለቲካ አለመግባባት እና የፕሬዚዳንት ክፍተት ይሞላሉ የተባሉትን የጦር አዛዥ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት አድርጎ መርጧል። በአሜሪካ እና ሳኡዲ አረብያ ከፍተኛ ድጋፍ ...
የምክር ቤቱ አባላት በበኩላቸው ሕገ ወጥ የሆነ ሀብትን በዘመድ አዝማድ የተደበቀ፣ የተሸሸገና ምንጩ ያልታወቀ የሀገር ሃብት ወደ ኋላ ሂዶ ለማስመለስ አዋጁ ሚና እንደሚኖረው መናገራቸውን ከምክር ቤቱ ይፋዊ ማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ አመልክቷል፡፡ በሌላ በኩል አዋጁን እንደመልካም አጋጣሚ በመጠቀም በዜጎች ...
1990 እስከ 2024 በርካታ የመሬት መንቀጥቀጥ ከተከሰተባቸው ሀገራት መካከል ቻይና በርካታ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጦች እና ሞት ካስተናገዱ ሀገራት መካከል ቀዳሚዋ ነች፡፡ 186 ርዕደ መሬቶች ...
በካስፒያን ማሪን ሰርቪስ ቢ.ቪ. የአዘርባጃን ቅርንጫፍ ስር የሚተዳደሩት ሲኤምኤስ ፋህሊያን፣ ሲኤምኤስ አይጂድ እና ሲኤም-3 የተባሉት ሶስት መርከቦች የኤርትራን ባለስልጣናት አግኝተው የነበረ ቢሆንም ...