"አዲስ እርዳታ ለመልቀቅም ሆነ የነበሩትን ለማራዘም ግምገማ ተካሂዶ መጽደቅ ይኖርበታል" ይላል አፈትልኮ የወጣው ማስታወሻ። ግምገማው ተካሂዶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ውሳኔ እስኪያስተላልፍ ድረስ ...
በመጀመሪያው ዙር ሀማስ 33 ተሟጋቾችን በእስራኤል እስርቤቶች ታሰረው የሚገኙ በመቶዎች በሚቆጠሩ ፍልስጤማውያን ለመለወጥ ተስማምቷል። በሁለተኛው ዙር ሁለቱ ወገኞች የቀሩ ታጋቿች በሚለቀቁበትና የእስራኤል ጦር ለ15 ወራት በዘለቀው ጦርነት በአብዛኛው ከፈራረሰችው ከጋዛ በሚወጣበት ሁኔታ ይደራደራሉ። ...
ሩሲያም በዩክሬን ላይ መጠነ ሰፊ የድሮን ጥቃት ማድረጓም የተነገረ ሲሆን፤ የዩክሬን ጦር ከሩሲያ ከተላኩ 97 ድሮኖች ውስጥ 57 ድሮኖችን አየር ላይ መትቶ መጣሉን አስታውቋል። ...
ግዝፈቱ ከድሮን ይልቅ አነስተኛ አውሮፕላን የሚያሰኘው "CH-YH1000" 1 ሺህ ኪሎግራም ወይም አንድ ቶን የመሸከም አቅም አለው። ይህም ለወታደራዊ ሎጂስቲክና ለአስቸኳይ ድጋፍ ማማላለስ ተመራጭ ሰው ...
ዓለም አቀፉ ቱሪዝም ድርጅት ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርት መሰረት ፈረንሳይ በ2024 ዓመት ውስጥ ብቻ በ89 ሚሊዮን ጎብኚዎች ተጎብኝታለች፡፡ ይሁንና ፈረንሳይን የጎበኙ ጎብኚዎች የጣሰበውን ያህል ወጪ ...
የአለም ጤና ደርጅት የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ከድርጅቱ እንድትወጣ ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ተከትሎ ወጭ እንደሚቀንስ እና የትኛው የጤና መርሃግብር ቅድሚያ እንደሚሰጠው ...
በአማራ ክልል በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ከ120 በላይ ንጹሃን ዜጎች እንደተገደሉ የገለጸው ኢሰመኮ ግድያው በአብዛኛው በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች የተፈጸመ ሲሆን የፋኖ ታጣቂዎች ደግሞ የመንግስት ...
ፕሬዝደንት ትራምፕ ምርጫ 2024ን እስከሚያሸንፉበት ቀን ድረስ ባለው ጊዜ ቢሮ በገቡበት ቀን ሩሲያና ዩክሬንን እንደሚያስማሙ ሲገልጹ ቆይተዋል። አሁን ላይ አማካሪዎቻቸው ጦርነቱን ማስቆም ወራትን ...
በአሜሪካዋ ካሊፎርኒያ ግዛት በምትገኘው ሎስ አንጀለስ ከተማ ሰሜናዊ ክፍል ላይ ባሳለፍነው ረቡዕ አዲስ እና ግዙፍ የሆነ የሰደድ እሳት መቀስቀሱ ተነግሯል። በከባድ ፍጥነት በሚጓጓዝ ነፋስ እየተፋመ ...
"ኤምቲኤን ደቡብ ሱዳን" እና "ዜን" የተባሉት የቴሌኮም ኩባንያዎች ባወጡት መግለጫ ደንበኞቻቸው ከሶስት ወራት ላልበለጠ ጊዜ ፌስቡክ፣ ቲክቶክ እና ሌሎች የማህበራዊ ትስስር ገጾችን መጠቀም ...
ፌስቡክ እና ኢንስታግራምን ለሚቀላቀሉ ተጽዕኖ ፈጣሪ ቲክቶከሮች የ5 ሺህ ዶላር ጉርሻ የተዘጋጀላቸው ሲሆን ለዚህም የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎችን አቅርቧል፡፡ ፌስቡክን የተቀላቀሉ ቲክቶከሮች በወር ቢያንስ ...
የእንስሳት መብት ተሟጋቾች ሞሮኮ ችግሩን ለመቅረፍ አማራጭ መፍትሄ እንድትፈልግ እየጠየቁ ይገኛሉ ሞሮኮ ከ2030 የአለም ዋንጫ በፊት ባለቤት የሌላቸው 3 ሚሊየን የጎዳና ውሻዎችን ለመግደል በማቀዷ ከፍተኛ ወቀሳ እያስተናገደች ነው፡፡ ...